ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

Aየራስህን የህይወት ፤ የእሴት ፤የባህሪ እና ፍላጎት የሚከናወንበትን ምነገድ ለማየት ጥፈልጋለህ?

ከኢየሱስ ጋር ከሚለዉ ጥናት ጋር ጊዜ መዉሰድ የዚህ አይነት ለዉጥ ያመጣል ሜንቶር ሊንክ ኢንተርናሽናል ከኢየሱስ ፊልም   ጰሮጅቸተ ጋር በመተባበር የኢየሱስ ፊልም ለደቀመዝሙርነትና ለመሪዎች እድገት መሳሪያ እንደሆነ ያስባል  ያምናልም ፡፡ ዉጤቱ ደግሞ የኢየሱስ ፊልም ተከታታይ ቪዲዮ ትኩረት በኢየሱስ ሕይወትና ትምህርቱ  ለዉይይት ሀሳብን ለመግለጽ ለተግባራዊ ሕይወት ከሚአስችሉ ጥያቄዎች ጋር ተጣምሮ የተዘጋጀ ነዉ፡፡

ጉዞህን ከኢየሱስ ጋር ዛሬ ጀምር

40ቀናትን ከኢየሱስ ጋር
የይህ ሙሉ የሆነ የኢየሱስ ፊልም በ40 ምዕራፍ ወይም ክፍል  የተአጋጀ ነዉ፡፡ ስለዚህ ከዒየሱስ ምድራዊ ሕይወትና አገልግሎትጋር እንጓዝ፡፡ እንዴት መኖር እንዳለብንና ሌሎችን ማሳመንና መምራት ችንዳለብን እንማራለን፡፡

 

8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው?
ይህ የጥናት ጉዞ ከጌታ ጋር በማስተዋወቅና ማንነቱን  በመግለጽ ይጀምራል ፡፡ ስለኢህ ይህን ዕድል በመጠቀም ስለ ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ  ያለንን መረዳት ከፍ ልናደርግ እንችላለን፡፡

 

7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ
ከኢየሱስ ጋር ጉዞ ማለት በሕይወት ስንኖር ወደፊት ስላለዉና ልንቀበለዉ ስላለዉ ፀጋ እንዲሁም ሌሎችን ማሳመን የበለጠ መማር ነዉ፡፡

 

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር – ከኢየሱስ ጋር ተራመድ
ይህንን ጥናት ስናጠና ከኢየሱስና ከደቀመዛሙርቱ  ጋር በመጓዝ የኢየሱስን ሕይወትና ትምህርቱን እናጠናለን፡፡

 

6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብት
ግታ ኢየሱስ ስለ ገንዘባችንና ስለ ማንነታችን ብዙ የሚለዉ ነገር አለዉ ፡፡ጌታ በዚህ የጥናት ጉዞ ስለ ገንዘብ አያያዛችንና ስለሕይወታችን በመገዳደር ሊያስተምረን ይፈልጋል፡፡